ጎሽ የጤና ትምህርትና ምክር በአማርኛ
አዘጋጅና አቅራቢ ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ

Community health 

education in Amharic 

   በአሜሪካ በኤች አይ ቪ (HIV ) ከተያዙ ሰዎች 52 % ኢትዮጵያውያን ናቸው?

     በአሚሪካ ከሚገኙ በኤች አይ ቪ ከተያዙ ሰዎች ግማሹ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተብሎ በሶሻል ሜዲያ ለቀረበው አስነዋሪ ዘገባ ምላሽ የተሠጠ፡፡

ከባለሙያ ጋር የተደረገውን ውይይት
ለማየት ቪዲዮውን ይመልከቱ
   03/02/2019