በዚህ ድረ ገፅ የአንጀት ጥገኛ ተባዮች ስለሚያሰክትሉት በሽታዎች ለማቅረብ አንወዳለን፡፡ በአብዛኛው እነዚህ ተባዮች ንፅህና በጎደለው ሁኔታ በሚደረጉ የምግብና የመጠጥ ንኪኪዎች የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ በደንብ ያልተቀቀሉ ወይም ጥሬ ምግቦችን ከመመገብ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ እንደ ተላላፊ በሽታነታቸው የአንድ ግለሰብ ችግር ሳይሆኑ የህብረተሰብ ችግርም ስለሆኑ ሁለም ሰው ግንዛቤ ሊኖረው ይገባል፡፡ ካነበቡም ለሌች ማካፈሉ አንደኛው ግንዛቤን መጨመር የሚያስችል ሁኔታ ስለሆነ ከማካፈል አይቆጠቡ፡፡